የፌደራል ፍ.ቤቶች ፍርድ አፃፀም ዳይሬክቶሬት

የፌደራል ፍ.ቤቶች ፍርድ አፃፀም ዳይሬክቶሬት

የፌደራል ፍ.ቤቶች ፍርድ አፃፀም ዳይሬክቶሬት

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት እነ አዲስ ገ/መድህን እና በፍ/ባለዕዳ ቸርነት አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 17018 በ19/4/2014 ዓ.ም እና በመ/ቁ 95:25 በ29/7/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በቂርቆስ ክ/ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 1/2 በአሁኑ ወረዳ ሀ ውስጥ የሚገኝ የቤ.ቁ 174//2 እና በቁጥር CKS 12/40/2655/01 የተመዘገበ ካርታ ያለው የቦታው ስፋት 156 ካ/ሜ የሆነው የሐራጅ ሸያጭ መነሻ ዋጋ ብር 2,920,000 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃያ ሺ ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ በ9፡00 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡ የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት ያጫርታል

Cookies

This website uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Accept